The Great Commission Ministry Ethiopia

The Great Commission Ministry Ethiopia
Four Spiritual Laws in Amharic

እግዚዘብሔርን በግል ለማወቅ ምን ያስፈልግሀል? የመብረቅ ብልጭታ? ጥብቅ ኃይማኖታዊ ስርዓት? የተሻልክ ሰው ሆኖ መገኘት? አንዳቸውም እነደ ቅደመ ሆኔታ አያስፈልጉህም፡፡ እግዚአብሔር እርሱን ለማወቅ የሚያስፈልገንን መፅሐፍ ቅዱስ ላይ በግል …
Discipleship in Amahric

ክርስቶስን በሕይወትህ እንደ አዳኝና ጌታ እንዲሆንልህ በጋበዝከው ጊዜ ብዙ ነገሮች በሕይወትህ ተከናውነዋል፡፡ ከእነዚህም ዋና ዋናዎቹ ክርስቶስ ወደ ሕወትህ መጥቷል (ራዕ 3›20) ኃጢያትህ ሁሉ ይቅር ተብሏል (ቆላ. 1፡14፣ 2፡ 13 ) …
Habesha student

habeshastudent.com ስለህይወት እና ስለእግዚአብሄር በነፃነት ጥያቄ የሚጠይቁበት አፕሊኬሽንይህ አፕሊኬሽን የተለያዩ መንፈሳዊ መጣጥፎችን፣ ዕውነተኛ የሕይወት ልምዶችን፣ በሕይወት ላይ ያተኮሩ ጥያቄና መልሶችን ይዟል፡፡ በተጨማሪም …